• News

 • ኣዝሎዋቸው ወረደ ኸመቀመቁ! 13 May 2015 | View comments

 • ኣዝሎዋቸው ወረደ ኸመቀመቁ ጌታቸው ምታተኛው አይነ ደረቁ
  በጣይቱ ትኬት ሲታወቅ መስረቁ መተዳደሪያ ደንቡን ገባ ሊያረቁ
  ኣባ ግርማ ኣይዝዎ ኣይጨነቁ በሰላሣ ሺህ ባውንድ ክፍያ ሲብቃቁ
  ለቤት ንብረት  አንዲበቁ ለክፉ ቀን መወጫ በገንዘብ አንዲያብቃቁ
  አንሸልመዎታለን በብቁ በብቁ መንኩሴውን ኣነሆለለ በፍቅረ ንዋይ አንዲጠቁ
  የቤተክርስቲያን ቃለ፡ዓዋዲን ስለናቁ ዘበኔ መተዳደሪያ ካገሩ ኣሰራር ጋር ኣረቀቁ
  ማሪያምን ቤተክርስቲያን በግልኩባንያ ኣስመዝግበው ሲያብቁ 
  የጀነራል ኣብይን ገዳዮችን በመሾም ስልጣነ አርከኑን ለምራት ለወገኖቹ ኣብቃቁ
  ጀሌ የጡት ልጆቹን ሹምባ ሹምቦቹን የግንቦት ሰባት የኪነት ጉኣዶችን ለክነት ሲያበቁ
  ቢራራ ጆቢራውን ቀሚስ ለባሹን ኣነብናቢ ምታተኛ የወፍጮ ቤቱን ሊቅ ለመሪነት ኣበቁ
  ኣለቀ ደቀቀ ብለው በሳት በሻቢያ ልሳን በቴሌቪዥን ማብራሪያ ክተት ሲለቁ
  የተመጠወቱትን በማጭበርበር የካበቱትን ብር ለፈረንጁ ጠበቃቸው ሰጥተውት ኣበቁ
  ጀሌ ተከታያቸውን ባንቅልባ ኣዝለው በተሃድሶ ልክፍት ተመተው አንጦሮጦስ ገብተው ኣለቁ።

  « Back to archive
 • Leave your comment

 • Name:
   
  Email:
  Comment   
  captcha
  Enter the code shown above: